ኢትዮጲያ እና አሜሪካ ግንኙታቸውን ስለሚያጠናክሩበት ሁኔታ ተወያዩ
ፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ህግ እና ፍትህ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ በላይሁን ይርጋ ከ JOHN ” JT ” TOMASZEWSKI (Africa policy Ranking member JiM Risch (R-ID) U.S. Senate Committee on foreign Relations) ጋር ኢትዮጲያ እና አሜሪካ በጋራ ትብብር ስለሚያደረጉባቸው ጉዳዮች እና በሽግግር ፍትህ ዙሪያ በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል በውይይታቸውም ሁለቱ ሃገራት በጋራ