የሴቶችና የባለብዙ ዘርፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የመንግስት ሕግ እና ፍትህ አገልግሎት ሚ/ዴኤታ

የመንግስት ሕግ እና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ በአዲስ መልክ የተደራጀ ሲሆን በዋናነት ቀደም ሲል በህግ ጉዳዮች አገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ሲከናወኑ የነበሩ ተግባርና ኃላፊነቶች  እንደሚኖሩት ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡ በመሆኑም ዘርፉ የሚከተሉት ዋና ዋና ተግባራት ይኖሩታል:-  የዘርፉ ጽ/ቤት ተግባርና ኃላፊነት 

Read More »

የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተግባር እና ኃላፊነት

ጽ/ቤቱ እንደአካል ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሆኖ በስሩ የወንጀል ጉዳዮች፣ የፍትሐብሔር ጉዳዮች፣ የጥብቅና ክትትል እና አስተዳደር ጉዳዮች፣ የሴቶች እና ሕጻናት፣ የመዝገብ አያያዝ እና አስተዳደር ቡድን እና የአስተዳደር እና ፋይናንስ ማስተባሪያን የያዘ ነው፡፡  የጽ/ቤቱ ተግባር እና ኃላፊነት 

Read More »

የክልል ጉዳዮች ክትትል እና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት

የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ስልጣን ሆነው በክልሎች የሚፈጸሙ የወንጀል ጉዳዮች ምርመራ የመምራት እና ክስ በማቅረብ ተገቢውን ክርክር የማድረግ እንዲሁም የፌዴራል መንግስቱን ፍትሐብሔራዊ ጥቅም በክልሎች የማስከበር ስራ በውክልና ለክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተቋማት እና ፍትህ ቢሮ ተሰጥቶ ሲፈጸም የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ እነኚህ በውክልና የተሰጡ ጉዳዮች አፈጻጸምን ከመከታተል እና ውጤታማነታቸውን ከማረጋገጥ

Read More »

የዘርፍ ስራ አስፈጻሚ ተግባር እና ኃላፊነት

የዘርፉ ስራ አስፈጻሚ በአዲስ መለክ በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ውስጥ የተደራጀ ሲሆን በዘርፉ ከሚከናወኑት ተግባራት አንጻር በቅረበት የሚደግፍ የስራ ክፍል ማደራጀት በማስፈለጉ የተደራጀ የስራ ክፍል ነው፡፡ በስራ አስፈጻሚው ስር ሶስት ቡድኖች የተደራጁ ሲሆን የአስተዳደር ሰው ሀብት ልማት ቡድን፣ የግዥና ፋይናንስ ቡድን እና የዘርፉ የመዝገብ አያያዝ አስተዳደር ቡድን ይዞ

Read More »

ለዋና ስራ አስፈጸሚ ተጠሪ የሆኑ የስራ ክፍሎች

በአዲሱ የመንግስት የተቋማት አደረጃጀት መሰረት የአስተዳደር ስራዎችን እንዲያስተባብርና እንዲመራ የተደራጀው የዋና ስራ አስፈጸሚ ተጠሪነቱ ለፍትህ ሚኒስትር በመሆን የተደራጀ የስራ ክፍል ነው፡፡ በዚህ የሥራ ክፍል ስር የተደራጁት የስራ ክፍሎች የግዥ እና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት፣ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት እና የመሰረታዊ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ናቸው፡፡ በመሆኑም የስራ ክፍሉ እና ተጠሪ የስራ ክፍሎች የሚከተሉት

Read More »

የዘርፍ ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተግባር እና ኃላፊነት

የዘርፍ ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአዲስ መልክ ለፍትህ ሚኒስትር ተጠሪ ሆኖ የተደራጀ ሲሆን በስሩም አራት ቡድኖች የሚደራጁ ይሆናል፡፡ ዋና ዋና ተግባራቱም የዘርፉን ስትራቴጂ መሰረት ያደረገ የዕቅድ፣ ፕሮጀክትና በጀት ዝግጅት፣ ክትትል እና ግምገማ የማድረግና የፖሊሲ እና ፕሮግራም ስራዎች እንዲሁም የተቋማዊ ለውጥ ስራዎችን የመከታተል እና የማስፋት ስራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ የሚሰራ ሆኖ የሚከተሉት

Read More »

በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት

በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ሆኖ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡- በሴቶችእናህጻናትላይየሚፈጸሙወንጀሎችዝርዝር፡– በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ከላይ በተገለጸው አግባብ ጾታን ወይም እድሜን መሰረት ባደረገ ተጋላጭነት የሚፈጸሙ ከዚህ በታች የተመለከቱት የወንጀል አይነቶችን የሚመለከት ነው፡- በሌሎች የወንጀል ጉዳዮች

Read More »