በ2022 የአፍሪካ የፍትሕ ተቋማት ተምሳሌት ሆኖ ማየት
የህግ የበላይነትንና ሰብዓዊ መብትን በማክበርና በማስከበር፤ ወንጀልን በመከላከል፣ ሰላምና ደህንነት በማረጋገጥና የመንግስትንና የህዝብን ጥቅም በማስጠበቅ፤ የሕዝብ ዓመኔታ ያተረፈ ተደራሽ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊና ውጤታማ የፍትህ አገልግሎት መስጠት፡፡
የሕግ የበላይነትን ማስጠበቅ እና ፍትሕን ማረጋገጥ!