የታራሚዎች ማረም፣ ማነጽ እና መልሶ ማቀላቀል የንቃተ ሕግ የስልጠና ሰነድ
በዚህ የስልጠና ሰነድ በዋናነት የታራሚዎች ማረምና ማነፅ በምን መልኩ መፈፀም እንዳለበት እና የእርምት ጊዜያቸውን ጨርሰው በቀላሉ ወደ ህብረተሰቡ መልሰው እንዲቀላቀሉ ምን መደረግ እንዳለበት ይብራራል፡፡
በዚህ የስልጠና ሰነድ በዋናነት የታራሚዎች ማረምና ማነፅ በምን መልኩ መፈፀም እንዳለበት እና የእርምት ጊዜያቸውን ጨርሰው በቀላሉ ወደ ህብረተሰቡ መልሰው እንዲቀላቀሉ ምን መደረግ እንዳለበት ይብራራል፡፡
ይህ የስልጠና ሰነድ ከውል ውጪ ኃላፊነትን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሲሆን የከውል ውጪ ኃላፊነት ምንነት እና ስለ ሦስቱ የከውል ውጪ ኃላፊነት ዓይነቶችን በተመለከተ የፍትሐ ብሔር ሕጉን መሰረት አድረጎ ለማብራራት ይሞከራል፡፡