የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ10 ዓመት (2013 – 2022) ስትራቴጂክ ዕቅድ

የሴቶችና ሕፃናት መብት እና በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች የንቃተ- ሕግ የስልጠና ሰነድ

በዚህ የንቃተ ህግ የስልጠና ሰነድ ለሴቶችና ህፃናት መብት እውቅና እና ጥበቃ የሰጡ አለም አቀፍ ስምምነቶች፣ አህጉራዊ ስምምነቶች እና የኢትዮጵያ ህጎች ይዳሰሳሉ፡፡ እንዲሁም በሴቶችና ህፃናት ላይ ሊፈፀሙ ስለሚችሉ ጥቃቶች እና የሚወሰዱ ህጋዊ እርምጃዎች ይካተታሉ፡፡

Read More »