በዚህ የንቃተ ህግ የስልጠና ሰነድ ለሴቶችና ህፃናት መብት እውቅና እና ጥበቃ የሰጡ አለም አቀፍ ስምምነቶች፣ አህጉራዊ ስምምነቶች እና የኢትዮጵያ ህጎች ይዳሰሳሉ፡፡ እንዲሁም በሴቶችና ህፃናት ላይ ሊፈፀሙ ስለሚችሉ ጥቃቶች እና የሚወሰዱ ህጋዊ እርምጃዎች ይካተታሉ፡፡
ይህ የስልጠና ሰነድ ከውል ውጪ ኃላፊነትን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሲሆን የከውል ውጪ ኃላፊነት ምንነት እና ስለ ሦስቱ የከውል ውጪ ኃላፊነት ዓይነቶችን በተመለከተ የፍትሐ ብሔር ሕጉን መሰረት አድረጎ ለማብራራት ይሞከራል፡፡