Press Release by the Inter-Ministerial Taskforce

የሴቶችና ሕፃናት መብት እና በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች የንቃተ- ሕግ የስልጠና ሰነድ

በዚህ የንቃተ ህግ የስልጠና ሰነድ ለሴቶችና ህፃናት መብት እውቅና እና ጥበቃ የሰጡ አለም አቀፍ ስምምነቶች፣ አህጉራዊ ስምምነቶች እና የኢትዮጵያ ህጎች ይዳሰሳሉ፡፡ እንዲሁም በሴቶችና ህፃናት ላይ ሊፈፀሙ ስለሚችሉ ጥቃቶች እና የሚወሰዱ ህጋዊ እርምጃዎች ይካተታሉ፡፡

Read More »