ከውል ውጪ ኃላፊነት በኢትዮጵያ ሕግ የንቃተ- ሕግ የስልጠና ሰነድ ይህ የስልጠና ሰነድ ከውል ውጪ ኃላፊነትን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሲሆን የከውል ውጪ ኃላፊነት ምንነት እና ስለ ሦስቱ የከውል ውጪ ኃላፊነት ዓይነቶችን በተመለከተ የፍትሐ ብሔር ሕጉን መሰረት አድረጎ ለማብራራት ይሞከራል፡፡ Read More »