ፍትሕ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት እቅድ 6 ወራት አፈፃፀሙን ገመገመ
ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት እቅድ 6 ወራት አፈፃፀሙን የተቋሙ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም ሰራተኞች በተገኙበት የካቲት 08 ቀን 2016 ዓ.ም ገምግሟል፡፡ የተቋሙን የ6 ወር አፈፃፀም ሪፖርት የስትራቴጂክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ መንግስቴ ያቀረቡ ሲሆን በሪፖርቱም የክርክር መዝገቦች (በፍትህ ሚኒስቴር 24,883 እና በክልሎች ፍትህ ቢሮ 65,163) በአጠቃላይ