Justice Blogs

News
moj admin

ፍትሕ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት እቅድ 6 ወራት አፈፃፀሙን ገመገመ

ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት እቅድ 6 ወራት  አፈፃፀሙን የተቋሙ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም ሰራተኞች በተገኙበት የካቲት 08 ቀን 2016 ዓ.ም ገምግሟል፡፡  የተቋሙን የ6 ወር አፈፃፀም ሪፖርት የስትራቴጂክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ መንግስቴ ያቀረቡ ሲሆን በሪፖርቱም የክርክር መዝገቦች (በፍትህ ሚኒስቴር 24,883 እና በክልሎች ፍትህ ቢሮ 65,163) በአጠቃላይ

Read More »
News
moj admin

ኢትዮጲያ እና አሜሪካ ግንኙታቸውን ስለሚያጠናክሩበት ሁኔታ ተወያዩ

ፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ህግ እና ፍትህ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ በላይሁን ይርጋ ከ JOHN ” JT ” TOMASZEWSKI (Africa policy Ranking member JiM Risch (R-ID) U.S. Senate Committee on foreign Relations) ጋር ኢትዮጲያ እና አሜሪካ በጋራ ትብብር ስለሚያደረጉባቸው ጉዳዮች እና በሽግግር ፍትህ ዙሪያ  በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል በውይይታቸውም ሁለቱ ሃገራት በጋራ

Read More »

H.E. Dr. Ermias Yemanebirhan, State Minister of Institutional Building and Reform Division at the FDRE Ministry of Justice held a bilateral discussion with Mr. Charles Kwemoi, the United Nations Office of the High Commissioner for Human Rights (UN-OHCHR

H.E. Dr. Ermias Yemanebirhan, State Minister of Institutional Building and Reform Division at the FDRE Ministry of Justice held a bilateral discussion with Mr. Charles Kwemoi, the United Nations Office of the High Commissioner for Human Rights (UN-OHCHR) – Deputy Country Representative for the East Africa Regional Office on ways

Read More »

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ጋር ተወያዩ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ጋር በክልሉ በቀጣይ የፍትህ ስርዓቱን ማሻሻል እና ማጠናከር በሚቻልበት መንገድ ላይ ምክክር አድርገዋል። በምክክሩ ወቅት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በክልሉ የፍትህ ስርዓትን ለማሻሻልና ውጤታማ እንዲሆኑ ለማድረግ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ አስፈላጊውን

Read More »

በፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ በላይሁን ይርጋ የተመራ ቡድን የቴክኖሎጅ አጠቃቀምን ተቋማዊ ባህል እንዲሆን ለማድረግ ያለመ ጉብኝት አካሄደ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ በላይሁን ይርጋ የተመራና በዘርፉ ስር ያሉ የስራ ክፍሎችን ያካተተ ቡድን በብሄራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ፅ/ቤት በመገኘት የቴክኖሎጅ አጠቃቀምን ተቋማዊ ባህል ለማድረግ የሚያስችል የስራ ጉብኝት አካሂዷል፡፡  በጉብኝቱ ወቅት የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ በላይሁን ይርጋ ጉብኝቱ በዋናነት አላማ ያደረገዉ ስራን በአካል

Read More »