የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ጋር ተወያዩ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ጋር በክልሉ በቀጣይ የፍትህ ስርዓቱን ማሻሻል እና ማጠናከር በሚቻልበት መንገድ ላይ ምክክር አድርገዋል። በምክክሩ ወቅት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በክልሉ የፍትህ ስርዓትን ለማሻሻልና ውጤታማ እንዲሆኑ ለማድረግ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ አስፈላጊውን